News
Latest News
(ህዳር 25 ቀን 2018 ዓ.ም) ፣ አዲስ አበባ፤ የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (EEC)፣ በዓለም አቀፍ ደረጃ ዘንድሮ ለ22 ተኛ ጊዜ የሚከበረውን የፀረ-ሙስና ቀን፡- “ትውልድን በሥነ-ምግባር፤ ተቋምን በአሰራር ” በሚል መሪ- ቃል በዋናው ቢሮ አክብሯል፡፡ መድረኩ፣ የፌደራል ሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን...
We are proud to announce the successful completion of the Design-Build of a B+G+2 Office Building, including site works, master plans for three port developments (Gurer, Bahirdar, and Gorgora), and a...
ህዳር 3 ቀን 2018 ዓ.ም፣ (ድሬዳዋ) ፤ ብሔራዊ ባንክ እያስገነባቸው ካሉ ቅርንጫፎች መካከል፣ በድሬዳዋ ሳይት ላይ አግኝተን ያነጋገርናቸው፤ ተጠሪ መሃንዲስ ዮናስ መኮንን (ኢንጅነር) እንደገለጹት፤ ግንባታው እየተከናወነ ያለው በ12 ሔክታር ስፋት ላይ መሆኑንና ከዚህ ውስጥ 3.4 ሔክታር በሚያክለው ቦታ ላይ...
የመገጭ የመስኖ ልማት ፕሮጀክትን የሥራ ሁኔታ ገምግመናል። ፕሮጀክቱ 870 ሄክታር ላይ ያረፈ ሲሆን 17,000 ሄክታር መሬት በመስኖ አቅርቦት ይሸፍናል ተብሎ ይጠበቃል። የፕሮጀክቱ ቁልፍ የሆነው የወንዝ ቅልበሳ (Diversion) ሥራ በተሳካ መልኩ ተጠናቋል። የቀሩት ሥራዎችም በተያዘላቸው የጊዜ ሰሌዳ እየተካሄዱ...
ኮርፖሬሽኑ (EEC) በዲዛይንና ማማከር ሥራ እየተሳተፈበት ያለው የነጌሌ ቦረና የአየር ማረፊያ ፕሮጀክት ከወራት ባልበለጠ ጊዜ ሙሉ ለሙሉ ተጠናቆ አገልግሎት ይጀምራል:: የነጌሌ ቦረና አየር ማረፊያ ፕሮጀክት ተቆጣጣሪ መሃንዲስ ናርዶስ አማረ (ኢንጅነር) በበኩላቸው፤ በ1.5 ቢልየን የኢትዮጵያ ብር በመገንባት ላይ...
Celebrating outstanding achievements and setting one vision and legacy under one roof with one team — that was the spirit of our Annual Corporate Event 2025. It was a moment of reflection...
ክትትል እየተሰራ ነው ግንቦት 17 ቀን 2017 ዓ.ም፣ (ሀዋሳ) ፤ የኢትዮጵያ ኢንጅነሪንግ ኮርፖሬሽን (EEC) በሀዋሳ ከተማ በግንባታ ላይ ያለው የመንገድ ሥራ ግንባታ ፕሮጀክት ጥራቱን ጠብቆ በማጠናቀቅ የከተማውን የትራፊክ ፍሰት እንዲያሳልጥ ትኩረት ተደርጎ እየተሰራ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ፕሮጀክቱ የሀዋሳ...
May 21,2025 (Addis Ababa) We are delighted to announce that we have signed a contract with Ethiopia Union Mission of the Seventh-Day Adventist Church Client: Ethiopia Union Mission of the...
(መጋቢት 18 ቀን 2017 ዓ.ም) አዲስ አበባ፤ ኮርፖሬሽኑ በትናንትናው ዕለት ማለትም መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም የውል ስምምነቱን የተፈራረመው፤ ከማዕድን ሚኒስቴር ጋር ሲሆን የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት የጂኦሳይንስ መረጃን ለማመንጨት እና የማዕድናት ናሙና መመርመሪያ በመሆን የሚያገለግለውን፤ የጂኦሳይንስ...