News
Latest News
(መጋቢት 18 ቀን 2017 ዓ.ም) አዲስ አበባ፤ ኮርፖሬሽኑ በትናንትናው ዕለት ማለትም መጋቢት 17 ቀን 2017 ዓ.ም የውል ስምምነቱን የተፈራረመው፤ ከማዕድን ሚኒስቴር ጋር ሲሆን የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት የጂኦሳይንስ መረጃን ለማመንጨት እና...
(መጋቢት 14 ቀን 2017 ዓ.ም) አዲስ አበባ፤ የኮሪደር ልማት ሥራ ከዛሬ ባሻገር ቀጣዩ ትውልድን መሰረት ያደረገ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤት አባላት ለተነሱላቸው...
የካቲት 29, 2017 (አዲስ አበባ)፤ የኢትዮ – ጅቡቲ ባቡር መንገድ ካሉት 20 የባቡር ጣቢያዎች አንዱ የሆነው ይህ ጣቢያ ማስፋፊያውን የኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (EEC) የጥናት፣ ዲዛይንና ማማከር ስራ እየሰራ ይገኛል። የግብዓት...
(የካቲት 23 ቀን 2017 ዓ.ም) አዲስ አበባ፤ 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል “ዓድዋ የጥቁር ሕዝቦች ድል” በሚል መሪ ሃሳብ በተለያዩ ዝግጅቶች በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ እየተከበረ ያለው በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም...